ሕያውን ከሙታን መሃከል ለምን ፈለጋችሁ? ተነስቷል!!! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና ለነገ መልካም ለመስራት የምናስብበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። @adyeedrama 298 views02:38