Get Mystery Box with random crypto!

የባከነችነብስ #ክፍል\10 የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ | 🦋የህይወት ሳይኮሎጂ🦋

የባከነችነብስ #ክፍል\10 የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ ''ሀዘን በጊዜ ክንፎች ይበራል'' የሚባለዉ ለካ እዉነት ነዉ! የአባቴ ክህደትና የእናቴ ሞት እድሜ ዘመኔን ከልቤ ታትሞ የሚኖር የስቃይ ጠባሳ ቢሆንም በዘመድ አዝማድ ልመናና ቁጣ በየቀኑ ማልቀሴን ቀነስኩ። ቀን በቀን እየተተካ አዲስ ሳምንት ይወለዳል... ሳምንትም እራሱን አሳድጎ ወር ይሆናል... እኔም…