የጦር ግንባር መረጃዎች ከአራዱም እስከ ዋጃ በህውሃት የተረሸኑ ወጣቶች እና አርሶ አደሮች ዛሬም ድረስ አስክሬናቸው አልተነሳም፤ ህውሃት ወደ ተኩለሽ በርካታ ታንኮችን ከቆቦ ማንቀሳቀሱ ተሰምቷል፤ ምናልባት ወደ ሙጃ ላሊበላ አቅጣጫ ለመጠቀም ሳይሆን አይቀርም። https://t.me/aduz1 343 views10:37