Get Mystery Box with random crypto!

'ሌላ ትልቅ ፈተና ነው። እንደ ጁቬንቱስ ፣ቼልሲ ፣ ኢንተር ሚላን ትልቅ ፈተናዎች ነበሩ ፣ ምናልባ | አዶላ ስፖርት

"ሌላ ትልቅ ፈተና ነው። እንደ ጁቬንቱስ ፣ቼልሲ ፣ ኢንተር ሚላን ትልቅ ፈተናዎች ነበሩ ፣ ምናልባት ይህ ከበፊቱ የበለጠ ከባድ ሊሆን ይችላል።"

አንቶኒዮ ኮንቴ ወደ ቶተንሃም ስኬት ማምጣት ከቀድሞ ስራቸው የበለጠ ከባድ እንደሚሆን አምነዋል ነገር ግን አሁን ባለዉ ሁኔታ ደስተኛ ነዉ።

@Adolasport