Get Mystery Box with random crypto!

ቀን፡- 09/11/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ለሁለተኛ ደረ | Adm school No.1

ቀን፡- 09/11/2014ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል መምህራን በሙሉ

የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መዝጋያ ፕሮግራም (የወላጅ ባአል) ነገ እሁድ 10/11/2014 ዓ.ም እንደሚከበር ይታወቃል ስለሆነም ሁሉም መምህር እንግዳ እንዲቀበል፣ ኘሮግራሙን እንዲያስተባብር እና ስም ጠሪ መምህር ደግሞ የውጤት መግለጫ ስለምትሰጡ ጥዋት 1:30 ትምህር ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
አቶ ዘውዱ ከበደ
የትምህርት ክፍሉ ር/መምህር