Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ኢትዮጵያ job 2/12/14 የወጡ ስራዎች አስቸኳይ ስራ አስቸኳይ ሲመጡ መታወቂያ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

ፊደል ኢትዮጵያ job

2/12/14 የወጡ ስራዎች

አስቸኳይ ስራ አስቸኳይ

ሲመጡ መታወቂያ ና የትምህርት ማስረጃ ይዘው ይምጡ።

የሽያጭ ሰራተኛ ለባህላዊ አልባሳት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500 ብዛት 10

ሱፐርቫይዘር ለውሀ አምራች
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ የስራ ልምድ ከ2አመት በላይ ጾታ ሴት ደሞዝ 12,000 ብዛት 5 እድሜ ከ25እስከ30

quality management assesor
በስራ አመራር ተዛማች መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ30በላይ ብዛት 8

የጥራት ሽልማት ምዘና ቡድን መሪ
በስራ አመራር ወይም ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 18,000
እድሜ ከ30በላይ ብዛት 2

ሴልስ እና ኘሮሞሽን
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ25በላይ ደሞዝ 8500+ኮሚሽን

ከፍተኛ የስልክ ኦኘሬተር ለድርጅት
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ የስራ ልምድ ያላት ጾታ ሴት እድሜ ከ24በላይ ጾታ ሴት ደሞዝ 6,500 በዛት 8

ጀማሪ የስልክ ኦኘሬተር
ከ10ኛ ጀምሮ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸውጾታ ሴት ደሞዝ 4,000

ፓስተኛ
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 4,500 ጾታ ወንድ
እድሜ ከ25በላይ

የጸጉርና የሜካኘ ባለሙያ
በሌቨል የተመረቁ ሌቨል 4 COC ያለው
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከፍተኛ ብዛት 3

ኘሮፓዛል አዘጋጅ
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 6ወር ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ ከፍተኛ

የሽያጭ ሰራተኛ
በማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን ብዛት 15

አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ብዛት 10

ማርኬተር
የመጀመሪያ ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4,500

ሪልስቴት ሴልስ
ከ12ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3,000

አየር መንገድ ሴልስ
ዲኘሎማ ዲግሪ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ

በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder