Get Mystery Box with random crypto!

ሮብ 20 የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

ሮብ 20 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ


ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ላይ ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ።

ለNGO ለሚወጡ የተለያዮ ስራዎች ቀድመው በመመዝገብ ቦታውን መያዝ ይችላሉ።

በጣም አስቸኳይ ስራ
የጥሪ ማእከል ሰራቸኛ
ማንኛውም ዲግሪ ዲኘሎማ ጾታ ሴት
ደሞዝ 6,500 + ብዛት 15
ሰፈራቸው ጀሞ ፒያሳ ቦሌ ሜክሲኮ ቄራ ብስራተ ገብርኤል አስቸኳይ

አየር መንገድ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 9,000 ብዛት 25

ጀማሪ አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት አስቸኳይ

ጀማሪ ማርኬተር
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ በ0
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4,000 አስቸኳይ

ክሊኒካል ነርስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሳርቤት

ድራጊስት
በፍርማሲ ዲኘሎማ 3ወር ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሳሪስ

ጽዳትና ተላላኪ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ለብ ሙዚቃ ሰፈር
ደሞዝ 2000

ሆስተስ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ያላቸው
የስራ ቦታ ቦሌእና ለብ ጾታ ሴት
ደሞዝ በ0አመት 6000 ልምድ ላለው 8,000 እድሜ ከ29 ያልበለጡ

አስተናጋጅ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ቦሌ ሜክሲኮ ለብ
ጾታ ሴት ደሞዝ 2,800

ባር ቴንደር
1አመት የስራ ልምድ ያላት ጾታ ሴት

ኦፊስ ሴልስ
ከ12ኛ ጀምሮ ንቁና ቀልጣፍ የሆኑ
የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4,500+
ጾታ ሴት ብዛት 15

ጸሀፊ
ከ12ኛ ጀምሮ ጽሁፍ ላይ በጣም ፈጣን
ደሞዝ 5,000 ብዛት 2 የስራ ቦታ ልደታ

ሪሴኘሽን
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ደሞዝ 3,500 ብዛት 5

ሱፐር ቫይዘር ለ ሬስቶራንት
ከ12ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 5,000

ካሸር
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ላፍቶ ቅርብ የሆነች ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 3000

ባህላዊ አልባሳትን መሸጥ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3,000

ጉዳይ ማስፈጸም
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ደሞዝ 3,000

ለባዛር ሴልስ
ኮንትራት ሲሆን በጣም ፈጣን ቀልጣፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል ጾታ ሴት ደሞዝ በቀን 300 ብዛት 10

የኢንሹራንስ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ኦን ላይን የሚሰራ ሲሆን ባሉበት ሆነው መስራት የሚችሉት
ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን

ካንፓኒ ሴልስ የውጪ ድርጅት ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ንቁ የሆኑ ለስራ ጥሩ ተነሳሽነት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን

ሴልስ ለታሸጉ ምግቦች
ከ12ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

ሪል ስቴት ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000 የስራ ሰአት በመደበኛ

የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

በፓርታይም ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ባሉበት ሆነው የሚሰሩት ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20
ደሞዝ በሰሩት ልክ ይሆናል

የተለያዩ አልባሳትን ተንቀሳቅሰው መሸጥ የሚችሉ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በሰሩት ልክ ብዛት 40


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder