Get Mystery Box with random crypto!

በኋላ ይቆጭሀል! ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረ | አዲስ ኪዳን ዜማ ⛪

በኋላ ይቆጭሀል!

ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን' ፀልዬ ተግቼ ቢሆን ኖሮ ትላለህ ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍ ...ስለዚህ #አሁን ፀልዩ #አሁን ራሳቹን ለውጡ #ደክሚያለሁ ብላቹ ቁጭ አትበሉ በኋላ ይቆጫቿል ጊዜ ቆሞ አይጠብቃቹም።
.... ያለፈውን አመት በህይወትህ ላይ ለተከሰተው ድካም ና ውድቀት ምክንያት እያበዛህ ከሶፍ ሶፍ ከቴሌግራም Facebook እየገባህ #ከፀሎት ና ከብዙ #ስኬት ጎለሀል አሁን ግን ለራስህ ማን እንደሆንክ በብዙ ትጋት ና ፀሎት አሳየው እመነኝ ትችላለህ ከአንተ ሚጠበቀው ለውሎህ እቅድ ማውጣት ብቻ ነው።
#Inspire_Ethiopia
#Sisay Azusa

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall