Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የጌም ዞን አጫዋች Company: Ultra Game Zone Job Type: P | Adiss Jobs

Job Title: የጌም ዞን አጫዋች

Company: Ultra Game Zone

Job Type: Permanent

Description: 1. ፑል ማጫወት
2. ፕሌይ ስቴሽን ማጫወት
ቦታ- ፊጋ , ሰሚት
ፆታ- ሴት
ደሞዝ - 3,000
የስራ መግቢያ ጠዋት 3፡30 ሲሆን መውጫ ደግሞ 3:00 ነው
የመኖሪያ ሰፈር ወደ ፊጋ / ሰሚት የቀረበ ቢሆን ይመረጣል
መታወቂያ ያላት እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ፈቃደኛ የሆናችው አመልካቾች በ 0911263441 ደውላችው ማግኘት ትችላላቸው