Get Mystery Box with random crypto!

Abyssinia Bank for Bahr Dar  Dese DireDawa Hawassa and Jimma D | Addis zemen Vacancy📣

Abyssinia Bank for Bahr Dar  Dese DireDawa Hawassa and Jimma Districts

አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬ ዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ(Bank Trainee) ላወጣው
የሥራ ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው ተወዳዳሪዎች እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00
ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የፈተና ቦታ እንድትመለከቱና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በፈተናው ቀንና ቦታ
እንድትገኙ እየጠየቅን ማንኛውም አይነት ተንቀሳቃሽ ስልክ/ሞባይል/ በፈተና ቦታ ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

check your name here
https://bit.ly/3KxzklX