Get Mystery Box with random crypto!

Adis_Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ adis_media — Adis_Media A
የቴሌግራም ቻናል አርማ adis_media — Adis_Media
የሰርጥ አድራሻ: @adis_media
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ሚዲያ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 🇪🇹
Share and Support us
ለማስታወቂያ ስራ @adis_pro

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-25 19:07:00 የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ተሰራጭቷል።

(2.5 MB የሆነውን ፋይል አውርደው ስሞትን ይፈልጉ)
@Adis_Media
@Adis_Media
3.8K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 15:10:22
የተለያዬ ነገሮችን ለማሰራት ከፈለጉ በስልክ ደውለው ማውራት ይቻላል
1.ለሀብት 
2.ለገበያ
3.ለብልት
4.ለትምህርት
5.ለመስተፋቅር
6. ለህመም
7.ለዓይነ ጥላ
8. ለበረከት
9. ለግርማ ሞገስ
10. ለትዳር
11. ለታሰረ ሰው እንዲፈታ ለማድረግ
12.ለጠላት(ጠላት እንዳይጎዳ ለማድረግ)
13. ለ ኤች አይ ቪ ኤዲስ
እና ለተለያዩ ነገሮችን ለማሰራት ደውለው ማናገር ይቻላል በኣካል መቅረብ ካለባችሁ መቅረብ ያስፈልጋል
መለወጥ መፈለግ ብልሀት ነው
መዝ: 23-፷፮፰
https://t.me/+w1Wd50CMnr8yNTk8
0923861426
0923861426
1.7K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 16:04:15
በመላው ዓለም ላይ የሚታወቁት የዝምባብዌ ዜግነት ያላቸው የእስልምና መሁር ሙፍቲ  ኢስማኤል ሜንክ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ስለ ቅዱሱ የረመዷን ወር እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ፦

ሙፍቲ  ኢስማኤል ሜንክ (ዶ/ር) ፦

" ረመዷን ምንድን ነው ? ሰዎች እየፆምን ነው ይላሉ ይህ ግን የረመዷን አንዱ ክፍል ብቻ ነው።

ረመዷን ፦
#የሰላም ወር ነው፤
#የመረጋጋት ወር ነው፤
#የመፈወሻ ወር ነው፤
#የቸርነት ወር ነው፤
#የምህረት ወር ነው፤
#የይቅርታ ወር ነው፤
#ጀነትን የምናገኝበት ወር ነው፤
ይህ ወር #ሙስሊም መሆናችንን የምናከብረበት ነው ፤ ሙስሊም በመሆናችን #ራስን_መግዛትን የምንለማመድበት የፈለግነውን ብቻ ሳይሆን ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ የወሰነውን የምናደርግበት ወር ነው ፤  ሱብሃንአላህ ! ስለዚህ ለአላህ ቃል ጥረት ማድረግ ግዴታችን ነው። "

መልካም #የረመዷን_ጾም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሆን እንመኛለን።
@Adis_Media
@Adis_Media
6.3K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 15:28:57
አሜሪካ

ጊዜያዊ    የሚታደስ የሥራ ቪዛ

የሚሰራበት አገር _ አሜሪካ

የስራው አይነት - የግንባታ ሥሬ እና ሌሎችንም  የ ጉልበት ሥራዎች


የስራ ቀናት - 6 ቀናት በሳምንት
የስራ ሰዓት - 8 - 10  ሰዓታት በቀን
ክፍያ  በሰዓት   35 $
ፆታ - ሁለቱም
ዕድሜ - ከ18 እስከ 45
መኖሪያ ቤት - በነፃ
ፕሮሰሱ የሚፈጀው ጋዜ 3 ወራት  ይፈጃል
የ መሳካት እድሉ ከ95% በላይ

የምንፈልጋቸዉ የሰዎች ብዛት---50 ሰዎች
 
በ አድራሻችን ያነጋግሩን


Contact Us:
@Candajob


ስልክ  ቁጥራች
0909689038

የበለጠ መረጃ ለማግኘት  ቴሌግራም  ግሩፕ ይቀላቀሉ

join  telegram

https://t.me/candajobDV
https://t.me/candajobDV
5.7K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 07:14:09
የተለያዬ ነገሮችን ለማሰራት ከፈለጉ በስልክ ደውለው ማውራት ይቻላል
1.ለሀብት 
2.ለገበያ
3.ለብልት
4.ለትምህርት
5.ለመስተፋቅር
6. ለህመም
7.ለዓይነ ጥላ
8. ለበረከት
9. ለግርማ ሞገስ
10. ለትዳር
11. ለታሰረ ሰው እንዲፈታ ለማድረግ
12.ለጠላት(ጠላት እንዳይጎዳ ለማድረግ)
13. ለ ኤች አይ ቪ ኤዲስ
እና ለተለያዩ ነገሮችን ለማሰራት ደውለው ማናገር ይቻላል በኣካል መቅረብ ካለባችሁ መቅረብ ያስፈልጋል
መለወጥ መፈለግ ብልሀት ነው
መዝ: 23-፷፮፰
https://t.me/+w1Wd50CMnr8yNTk8
0923861426
0923861426
1.6K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:09:17
እናቴ ትሙት ይሄንን ቻናል እቀላቀላለው
  ደሞ ምለሀል በ እናት ቀልድ የለም ቶሎ Join በል ።
              እናት ለዘለዓለም ትኑርልክ Join ካልከው ይሄ ደሞ የኔ ምርቃት ነው
438 views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 18:55:56
FIFA 23  ተለቀቀ

አስገራሚ ጌም አዲሶቹ  ፈራሚዎች ተካተውበታል ።

ጌሙን ለምትፈልጉ የአፕ ቻናል ተለቀቀ
508 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 18:54:44
• መንሱር አብዱልቀኒ •

ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል

ከስር JOIN በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ
127 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:43:00
250 ሺህ ለሚጠጉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመጪው ሐምሌ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተጠናቀቅ እንደሚገኝ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሐመድ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

ሚኒስቴሩ የመውጫ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ከመንግሥት እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች ደጋግመው መፈተን የሚችሉበት ዕድል መኖሩን ኃላፊው አመልክተዋል።

ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና እንዲወስድ የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ በትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በመዘጋጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።

ይሁን እንጂ ተፈታኙ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዝግጁ ነኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ፈተናውን መውሰድና ማለፍ ከቻለ የዲግሪ ማረጋገጫ ማግኘት እንደሚችል ገልጸዋል።

የመውጫ ፈተናው በኦንላይን እንደሚሰጥ ያመለከቱት ኃላፊው፤ ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ሞዴል ፈተናዎች እንደሚወስዱ ጠቅሰዋል፡፡ 
@Adis_media
@Adis_media
4.6K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:26:27
የተለያዬ ነገሮችን ለማሰራት ከፈለጉ በስልክ ደውለው ማውራት ይቻላል
1.ለሀብት 
2.ለገበያ
3.ለብልት
4.ለትምህርት
5.ለመስተፋቅር
6. ለህመም
7.ለዓይነ ጥላ
8. ለበረከት
9. ለግርማ ሞገስ
10. ለትዳር
11. ለታሰረ ሰው እንዲፈታ ለማድረግ
12.ለጠላት(ጠላት እንዳይጎዳ ለማድረግ)
13. ለ ኤች አይ ቪ ኤዲስ
እና ለተለያዩ ነገሮችን ለማሰራት ደውለው ማናገር ይቻላል በኣካል መቅረብ ካለባችሁ መቅረብ ያስፈልጋል
መለወጥ መፈለግ ብልሀት ነው
መዝ: 23-፷፮፰
https://t.me/+w1Wd50CMnr8yNTk8
0923861426
0923861426
3.6K views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ