Get Mystery Box with random crypto!

አደይ ፈርኒቸር ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ተፈላጊ :–የእንጨት ስራ ባላሞያ አጠቃላይ የእንጨት ስ | አደይ ፈርኒቸር /Adey Furniture/

አደይ ፈርኒቸር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ተፈላጊ :–የእንጨት ስራ ባላሞያ
አጠቃላይ የእንጨት ስራ መስራት የሚችል
ቁም ሳጥን፣ ኪችን ካቢኔት፣ በር፣ ኮርነር፣ ወዘተ
የስራ ልምድ ያለው
ደምወዝ :– በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ ቋሚ (ኮንትራት)
የቅጥር ቦታ:– አዲስ አበባ
ብዛት 2
ይደውሉ
+251912181217
+251922873155
አደይ ፈርኒቸር