Get Mystery Box with random crypto!

መልክዓ ዘካርያስ መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው:: ድንቅ | መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

መልክዓ ዘካርያስ

መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው::
ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ::
ፍፁም የእግዚአብሔርን ሕግጋትን አይጻረርም::

የወሴፋ ነኝ::
0924609673ብለው በስራ ሰዓት ደውለው መምጣት ይችላሉ::