Get Mystery Box with random crypto!

# መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳኔት #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና | መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

# መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳኔት #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አፀ ልባዊ በመባል ይታወቃል:: ይህን አፀዋት ጨቅጭቀው በመልከዘካሪያስ ለስወስት ቀን እየደገሙ                                         1,በብር ቀለበት እፀዋቱን በማሸት ቀለበቷን በማጥለቅ::                              2,በአንገት ሀብል አፀዋቱን በማሸት፡፡     3በተጨቀጨቀው አፀዋት እጀርባ አካባቢ በመነቀስ፡፡                           4,እስራ ቦታ በማስቀመጥ፡፡                     5,በመስሪያብር ስራ ከመጀመር በፊት በተጨቀጨቀው እፀዋትመድገመም፡፡ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0924609673