Get Mystery Box with random crypto!

Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ

- የዕቃው ስም MI TV STICK
• 16GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
በተጨማሪነት USB ይቀበላል
•Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
• "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
•Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
•በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።

ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው
TIK TOK ላይ ሙሉ መረጃ አለላችሁ
https://vm.tiktok.com/ZMjEb7Dg2

ዋጋው - 3700 ብር ነው።
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251911785693