Get Mystery Box with random crypto!

አዲሱ ያሲን ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player አይፈልግም ከ | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

አዲሱ ያሲን

ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player አይፈልግም

ከዛ በተጨማሪ ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ።

ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ካለዛ install አይሆንም

ሌላ እንዲጨመር ሪአክት እና ሼር እያደረጋቹ

ሼር


https://t.me/joinchat/AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw