Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ ማሳሰቢያ VIP ሰርቨር ከዛሬ ጀምሮ በጭራሽ የማንሞላ መሆኑን እንድታውቁ ነው የ DSTV ቻ | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

ጥብቅ ማሳሰቢያ
VIP ሰርቨር ከዛሬ ጀምሮ በጭራሽ የማንሞላ መሆኑን እንድታውቁ ነው የ DSTV ቻናሎችን ለማየት ከፈለጋችሁ ትክክለኛ የDSTV ረሲቨር ላይ ካርድ አስሞልታችሁ ከ MultiChoice ገዝታችሁ  መሆን አለበት ለ VIP ሰርቨር ብላችሁ ብር የምትልኩ ካላችሁ ብራችሁ እንደማይመለስ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ VIP ሰርቨር አንሞላም!