Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያጋራው የወንጀል አይነት ክፍ ያለ ምርመራ ያስፈልገዋል። 'ከሌሎች ባን | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

ዛሬ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያጋራው የወንጀል አይነት ክፍ ያለ ምርመራ ያስፈልገዋል።

"ከሌሎች ባንኮች ጋር ኦንላይን ሲስተም እየጀመርን ነው" በማለት፣ ግለሰቦች እንዲያምኑ ደግሞ በኤቲም ገንዘብ ያወጡበት ትክክለኛ ቀን ተነግሯቸው የወንጀሉ ሰለባ እየሆኑ እንደሚገኙ ተገልጿል።

"የግለሰቦች የባንክ ሚስጥር እንዴት ሊወጣ ቻለ?" የሚለው ዋና ጉዳይ ሲሆን ይህ ጉዳይ ተጣርቶ ውጤቱ ለህዝብ ይፋ ካልሆነ እና ህዝብ በባንኮች ላይ ያለውን አመኔታ ካጣ ውጤቱ ከባድ መሆኑ አይቀርም።

ስልክ በመደወል እና ሜሴጅ በመላክ የሚፈፀሙ የማጭበርበር ድርጊቶች የተለመዱ ናቸው፣ ከባንኮች ጋር በመመሳጠር ወይም የባንኮችን ሲስተም በመበርበር የሚደረጉ ማጭበርበሮች ግን ከፍ ያለ ምርመራ ያስፈልጋቸዋል።

@EliasMeseret