https://vm.tiktok.com/ZMFeYMqQC/ ETV መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንት የተመረጡ ጨዋታዎችን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ለማስተላለፍ ከሊጉ ጋር መስማማቱን በስፖርት ዜና ሰዓቱ ገልጿል። እንዲሁም ከጨዋታ በፊት የቡድኖች ዝግጅትም እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል በተጨማሪ የኳታሩን አለም ዋንጫ ሙሉ ጨዋታ እንደሚያስተላልፉ ገልፀዋል። https://vm.tiktok.com/ZMFeYMqQC/ 8.9K viewssadik, edited 12:57