Get Mystery Box with random crypto!

Samsung Galaxy S20 FE 5G የ ሳምሰንግ ሞባይል በ 2020 ምርጥ ከተባለው S20 ስል | AddisMobile™

Samsung Galaxy S20 FE 5G

የ ሳምሰንግ ሞባይል በ 2020 ምርጥ ከተባለው S20 ስልኩ ለ ደንበኞቹ እንደስጦታ ያበረከተው የአለማችን የስልክ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን ሁሉ ያካተተ ምርጥ ስልክ ፣ የካሚራው ጥራት፣ የስልኩ ፍጥነት ፡ የስክሪን ጥራት ፥ በተጭማሪም እስከ 256GB ድረስ ፈጣን UFS 3.1 የስቶሬጅ አቅም ያለው ስልክ ነው።

ለማዘዝ ወደ ድረገጻችን ጎራ ይበሉ
www.addismobile.co

አልያም በስልክ ይዘዙን
0921 92 93 94

ወይንም በአካል
ሴንቸሪ ሞል 2ተኛ ፎቅ ላይ ብቅ ይበሉ።