Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  መማር ለምንፈልግ ለተዋህዶ ልጆች እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መ | አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

የምስራች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  መማር ለምንፈልግ ለተዋህዶ ልጆች እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም  በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት በሚፈልጉ ቀንና ሰአት ዘወትር በስራ ሰዐት በግል ቤት ለቤት  በቅዳሜ እና እሁድ እናስተምራለን እንዲሁም  ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንቶች የበገና የክራር የመሰንቆ ቦርሳ  መግዛት ለምትፈልጉ እንሸጣለን በብዛት ለምትፈልጉ በቅናሽ  እናከፋፍላለን ጸጋው ያላቹ  ዝማሬ መስራት ለምትፈልጉ በአባቶች የታረሙ ግጥምና ዜማዎች እንሰራለን

አድራሻ ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                     ስልክ       
         0967437703
          0993945900

የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዝማሬዎች የበገና የክራር ትምህርቶች አዳዲስ ዝማሬዎች የመጽሐፍት ትረካ  ወቅታዊ መረጃዎች ያሬዳዊ ዝማሬዎች  ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ