Get Mystery Box with random crypto!

baby carseat ከ 0 እስከ 18 ኪግ የሚሸከም      ማለት እስከ 3 አመት ላሉ ልጆች | addis kids/አዲስ ኪድስ

baby carseat
ከ 0 እስከ 18 ኪግ የሚሸከም
     ማለት እስከ 3 አመት ላሉ ልጆች
ተስማሚ
ህፃኑ እንዳይወድቅ ወይም እንዳ
ይጋጭ የራሱ ቀበቶ ተበጅቶለታል
፤ ምን ይሄ ብቻ ወደ ፊት እንዳይወ
ድቅም መከተሪያም ተደርጎለታል
መከተሪያው እንደ ህፃኑ የአካል
መጠን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መስ
ፋት ይችላል
መቀመጫው ለህፃኑ ምቾት ሲባ
ል አንግል መስራት ይችላል
( ቪድዮውን ይመልከቱ)
የራሱ ቀበቶ ስላለው ከመኪናው
ጋር በቀላሉ ይታሰራል

12000 br