Get Mystery Box with random crypto!

ጨቅላ ህፃናት ከወገብ ቀና ብለው      መጫዎት ሲጀምሩ አንዴ ወደቀኝ ሌላ ጊዜ ዘደግራ ሲላቸውም | addis kids/አዲስ ኪድስ

ጨቅላ ህፃናት ከወገብ ቀና ብለው
     መጫዎት ሲጀምሩ አንዴ ወደቀኝ ሌላ ጊዜ ዘደግራ ሲላቸውም ወደ ኋላ ይከነበላሉ ፣ ታዲያ በዚህ የእድሜ ክልል ከዚህ አደጋ ሊታደጋቸው የሚችል ይሄ ምንጣፍ ነው
እናትም ምንም ሳትሰጋ ስራዋን እየከወነ
      ች ልጇ በዚህ ምቹ ምንጣፍ ላይ ወደ
      ሁሉም አቅጣጫ እየቧረቀ አለሙን ይቀ
      ጫል
ሁሉንም መጫዎቻዎች ምንጣፉ ላይ
      በመበተን እንዲዝናና ያድርጉ
ልጅዎን መመገብ ካሰኘዎም እዛው
     መከወን ይችላሉ፣ ምናልባት ፈሳሽ ነገር
     ቢደፋበት እንኳ መስረግ አይችልም ምን
     ጣፉ ( ወተር ፕሩፍ ) ስለሆነ ፈሳሹን በላ
     ዩ ላይ ያንጣልለዋል
ከተጠቀሙ በኋላ በቀላሉ አጣጥፈው
      ማስቀመጥ ይችላሉ

መጠን :-  2 ሜ *180 ሴሜ  4200 ብር
            1.50ሴሜ * በ 2 ሜ  3200 ብር
             180 ሴሜ በ 1.20 2500 ብር

  ደውለው ለማናገር ስልክ ቁጥሩን
       ብቻ ይንኩት በቀጥታ ወደ መደወያ
       ገፅ ያደርስዎታል

- 0936313738
- 0985031195       
  - 0935387256-

ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  
    @hamfine2
    @addiskidss                                                       
   ለጓደኛ ፤ ለዘመድ ፤ ይሄን ድንቅ
        ቻናል ሊንክ join እንዲያደርጉ ይ
         ጋብዙ ! እናመሰግናለን !
   https://t.me/Addis_Kids