Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅ       ዌዎችን በእጥፍ ያስከነደ ሁሌ        ም የምንተማመንበት ድን | addis kids/አዲስ ኪድስ

ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅ
      ዌዎችን በእጥፍ ያስከነደ ሁሌ
       ም የምንተማመንበት ድንቅ እቃ
እንኳን ጨቅላ ህፃናትን ይቅርና
     የግሬድ ቸማሪዎችንም ያጫው
     ታል ምክኒያቱም እስከ 18 ኪግ
     የመሸከም አቅም አለው

ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ
      ነት ያገለግላል
ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ
      እንደ መቀመጫነትም የሚያገ
     ለግል
በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን
     የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን
     ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና
     ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት
     የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስ
      ተካከያ ተበጅቶለታል
  የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠ
       ን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ
       ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀ
       ናበር ይችላሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB
      ሊጫ ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ
      ዜማዎች አሉት
  ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላ
        ይ  ፈልሰስ ብለው የልጅዎን
        ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆ
        ጣጠር ብቻ ነው
ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይን
      ሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝ
      ራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ
      ሸብ ይደረጋል
የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና
      ዛንዚራ ሌላው ተመራጭ ያደ
       ረገው ነው
  ከላይወደታች ቁልቁል የወረዱት
       አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ
       ያስፈነድቃሉ

12000 ብር