Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ እሮብ የሚደረጉ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ የሊግ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆ | Adama dish hd

ዛሬ እሮብ የሚደረጉ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ የሊግ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነዉ ይከታተሉ።

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

04:00 | ድሬ ደዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
07:00 | ሰበታ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
10:00 | አዳማ ከተማ ከ አርባ ምንጭ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

03:30 | ሊድስ ከ ቼልሲ
03:45 | ሌስተር ሲቲ ከ ኖርዊች
03:45 | ዋትፎርድ ከ ኤቨርተን
04:15 | ዎልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ

በኮፓ ኢጣልያ

04:00 | ጁቬንቱስ ከ ኢንተር ሚላን

ጨታዎቹን ለመከታተል

Dstv & BineSport በ ካርድ & Iptv Apollo።
Amos 4w Sport 1/2/3/4
5 plus HD & 5star & 5live
Tv varzish & FootBall HD & IRB Varzish

@adama_dish_hd