Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንዴት ናቸው ያባቴ ልጆች ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ | ACTS REVIVAL

ሰላም እንዴት ናቸው ያባቴ ልጆች ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ
እንኳን ወደ አዲሱ የTG channel በደህና መጡ ይህ channel እንደምመለከተቱት Christ in you የሚል ስያሜ አለው እናም የቻናሉ ዋናው ጭብጥ/ሀሳቡ የእግዚአብሔር ቃል ለእኛ ያለዉን እኛ ግን ፈጽሞ ያላወቅነውን በዚህ Channel በተለያዩ ነገሮች ወደ እርሶ ይቀባሉ
በስብከት
በመዝሙር
በአጫጭር video ና በተለያዩት
እርግጠኛ ሆኜ ምናገራችዉ ከዚህ በኃላ ብዙዎቻችሁ ለእግዚአብሔር ቃል ያላችሁን አመለካከት እና ለእግዚአብሔር ቃል ያላችሁ ረሀብ በትንሹም በትልቁም በ30ዉም በ60ዉም ወይም
በ100ዉም እንደምቀየር ተስፋ አደርጋለሁ
በቅርቡ #post ማድረግ እጀምራለሁ እናንተም ደግሞ ላልደረሳቸው #Share አድርጉ

ቸር ቆዩልኝ