Get Mystery Box with random crypto!

Hello Injibara's እነሆ ምስራች ለኢንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ። ዘ | Ac

Hello Injibara's

እነሆ ምስራች ለኢንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ።

ዘንድሮ (2015) በኢንጅባራ ዩኒቨርሲቲ Medicine መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ለCoC ፈተና ብቁ የሚያደርጋቸውን Tutorial አዘጋጅተናል። እንኳን ደስ ያላችሁ።

በTutorial'ችን ባለፉት ዓመታት የመጡትን የተለያየ ይዘት ያላቸዉን የCoC ጥያቄዎች የምንሰራ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባው በይፋ ተጀምሯል

ዶክተር የመሆን ህልም ያላችሁ እና ኢንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንግዲያዉስ Medicine መግባት ከፈልጋችሁ እኛ ሁሉንም ነገር አዘጋጅተን ይኼዉ ምዝገባ ላይ ነን። Here, we are available for you beloveds.

ለመመዝገብ Registration Bot'ችን ጋር በመሄድ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ይምረጡ ፣ ይመዝገቡ፣ ህልማችሁን እውን አድርጉ
@coctutorpremiumbot

ስለ ፍሬሽማን CoC መረጃ በስልክ መስመራችን እርዳታ ያግኙ
+251 93038 2384