"ከህዳር 26 ጀመሮ በመላ ሃገሪቱ ባሉ የ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማሩ ሂደት ይቋረጣል" የዪንቨርስቲ መምህራን ማህበር የደሞዝ ማሻሻያ እንዲሰጣቸው በሚል የዪኒቨርስቲ መምህራን ስራ ለማቆም አድማ ሊወጡ ነው! @Aconcise 2.4K viewsedited 17:20