Get Mystery Box with random crypto!

«ለደስተኛ ሕይወት» 1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ 2.አትኩሮትህ | አጫጭር ልብ ወለድ

«ለደስተኛ ሕይወት»

1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦
2.አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡-
️3. እራስህን ሁን፦
4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦
5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦
6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦
7. መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው፦
8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦
9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦
10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦
           መልካም ቀን