Get Mystery Box with random crypto!

#አሳዛኝ አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ከዚህ አለም በሞት ተለየ በርካታ ፊልሞችን በመስራት የሚታወቀው | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

#አሳዛኝ አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

በርካታ ፊልሞችን በመስራት የሚታወቀው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ /ባባ/ በህመም ዛሬ ታህሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ማለዳ ላይ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል
3+1፣ 300 ሺ ፣አስነኪኝ ፣ባላ ገሩ፣ የፍቅር ABCD ፣ብላቴና ፣ቦሌ ማነቂያ፣እንደ ባል እና ሚስት፣ኢንጂነሮቹ፣እርቅ ይሁን፣ ኢዮሪካ ፣ጉዳዬ፣ሀገርሽ ሀገሬ፣ ሕይወቴ፣ ህይወት እና ሳቅ፣ከባድ ሚዛን፣ፍቅር እና ፌስቡክ ፣ከቃል በላይ፣ላውንድሪ ቦይ፣ ኮከባችን፣ ማርትሬዛ፣ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ትዳርን ፍለጋ፣ አንድ ሁለት ፣ብር ርርር፣ወደው አይሰርቁ፣ወፌ ቆመች፣ወንድሜ ያዕቆብ ፣እንደ ቀልድ ፣ወቶ አደር ፣አባት ሀገር ፣የሞግዚቷ ልጆች፣ይዋጣልን፣ዋሻው፣ወሬ ነጋሪ ወጣት በ97 ሌሎችም ፊልሞች ሰርቷል።