Get Mystery Box with random crypto!

8ተኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎች የህይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ፕሮፌሰር ሰሌማ መኩሪያ የተማሪዎች አጭር | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

8ተኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎች
የህይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ፕሮፌሰር ሰሌማ መኩሪያ
የተማሪዎች አጭር ፊልም፦ መባ አብርሃም ከበረ

ተከታታይ ድራማ ዘርፍ
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ፅሁፍ፦ ቤዛ፣ አዜብ እና ቅድስት እረኛዬ
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተዋናይት፦ ሳያት ደምሴ በእረኛዬ
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተዋናይ፦ ብርሀኑ ድጋፌ የእግር እሳት
ምርጥ ሲትኮም፦ 9ኛው ሺ ወንድምአገኝ ለማ
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ዳይሬክተር፦ አብርሃም ገዛኸኝ የእግር እሳት
ምርጥ ድራማ፦ እረኛዬ

በፊልሞች
ምርጥ ድምፅ፦ አብርሃም ዳንኤል በከርቤ
ምርጥ ኤዲተር፦ ዳንኤል ግርማ በምን አለሽ
ምርጥ ስኮር፦ ጆርካ መስፍን በምን አለሽ
ምርጥ ማጀቢያ ሙዚቃ፦ እሱባለው ይታየሁ የፍቅር ጥግ
ምርጥ ሲኒማቶግራፈር፦ ዳንኤል ግርማ በስንብት
ምርጥ ሜኬአፕ፦ ዳግማዊ አለማየሁ በምን አለሽ
ምርጥ የፊልም ፅሁፍ፦ አንተነህ ሀይሌ ስንብት
ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት፦ ህፃን መቅደላዊት አስተርይ በየፍቅር ጥግ
ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ፦ ህፃን ሳሙኤል ወንድይፍራው በስንብት
ምርጥ ረ/ተዋናይት፦ እታፈራሁ መብራቴ በማንያዘዋል
ምርጥ ረ/ተዋናይ፦ ሽመልስ አበራ በየፍቅር ጥግ
ምርጥ ተዋናይት፦ አምልሰት ሙጬ በምን አለሽ
ምርጥ ተዋናይ፧ እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) በግዛት
የተመልካች ምርጫ (በደሌ እስፔሻል)፦ የፍቅር ጥግ
ምርጥ ዳይሬክተር፦ ኑር አክመል በማን ያዘዋል
ምርጥ ፊልም፦ ማን ያዘዋል

በዚህ መሰረት በቲቪ ድራማ እራኛዬ 3ት በማሸነፍ በልጦል 2ት በማሸነፍ ደሞ የእግር እሳት አለ
በፊልም ደሞ 4 አዋርድ በመውሰድ ምን አለሽ እና የፍቅር ጥግ ከፊት ናቸው፣