Get Mystery Box with random crypto!

ላለፉት 4ወራት ስናሰለጥናቸዉ የነበሩ  ከ120 በላይ የምህንድስና ባለሙያዎችን ሚያዝያ 15/2015 | Abyssinia Engineering Academy

ላለፉት 4ወራት ስናሰለጥናቸዉ የነበሩ  ከ120 በላይ የምህንድስና ባለሙያዎችን ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም የምናስመርቅ ሲሆን ይህም ዘርፉ ላይ ላሉ ትልልቅ የምህንድስና ካምፓኒዎች በትልቁ አጋዥ ይሆናሉ ብለን እናምናለን። ለጨረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን :-
አዲስ የትምህርት ፕሮግራም ሚያዝያ 2/2015 የሚጀምር ከላይ ተያይዟል።
New Schedule Starting April 10/2023.
+251995016195 / 0116686857
https://t.me/BeGetEngineering