Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ በመጪው ሐሙስ በ Urban Center በምናደርገው የአባላት ምዝገባና ቢምን | Abyssinia Engineering Academy

የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ በመጪው ሐሙስ በ Urban Center በምናደርገው የአባላት ምዝገባና ቢምን በተመለከተ ወደፊት ከአባላት ጋር ለመሥራት ያቀድናቸውን ሥራዎች ለመወያየት እንድትገኙልን ተጋብዛችኋል።
በእለቱ የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ ሊቀመንበር አርክቴክት ደረጀ እና እንዲሁም የማህበሩ መስራች አባላት አስፈላጊውን ማብራሪያ እና እንዲሁም በአባልነት ልትሰሩ የምትችሉበትን ውይይት ይደረጋል።
ፓስተር ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ ወይም QR Code በመጠቀም በመመዝገብ እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።