Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ 1,444ኛው የዒዱል አድሓ በዓል አላህ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!! ጌታ አላህ ዒዱን | የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

እንኳን ለ 1,444ኛው የዒዱል አድሓ በዓል አላህ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!

ጌታ አላህ ዒዱን የተባረከ፣ የመደሰቻ፣ ምስኪኖችንም የማስደሰቻ ቀን ያድርግላችሁ።

ዒዱኩም ሙባረክ፣ ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም