Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞችና እሕቶች! እንኳን | የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞችና እሕቶች!

እንኳን 1,444ኛው የረመዷን ወር ፆም አላህ በሰላም አደረሳችሁ!!

አላህ ወሩን የዚክር፣ የዱዓእ፣ የቂያም፣ የድል ወር ያድርግልን