Get Mystery Box with random crypto!

@𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ abufewzanofficial — @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]🇪🇹 𝐀
የቴሌግራም ቻናል አርማ abufewzanofficial — @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @abufewzanofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.57K
የሰርጥ መግለጫ

#ህይወት ጉዞ ነው። አይቆምም። ደስታህም ሀዘንህም በወረፋቸው ይደርሳሉ፣ ተግባብተህ እለፋቸው::

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 22:23:31
16 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:49:06 عن أبي هريرة رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ قال :

((مَنِ اغْتَسَلَ ثُمَّ أتَى الجُمُعَةَ فَصَلَّى مَا قُدِّرَ لَهُ ، ثُمَّ أنْصَتَ حَتَّى يَفْرُغَ مِنْ خُطْبَتِهِ ، ثُمَّ يُصَلِّيَ مَعَهُ ، غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الجُمُعَةِ الأُخْرَى وَفَضْلُ ثَلَاثَةِ أيَّامٍ))

رواه مسلم.
29 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:48:50 عن أوس بن أوس رضي الله عنه قال :
قال النبي ﷺ :

((إنَّ مِنْ أفْضَلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعَةِ فَأكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ ؛ فَإنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ))

رواه أبو داود.

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
30 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:48:41
#የቁርኣን ጊዜ part




#ቁርኣን
26 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:31:41 ከቻልክ አስደስት
ካልቻልክ ዝም ፀጥ


አላህ ለባሮቹ
{لَا تَقْنَطُوا}
{ተስፋ አትቁረጡ} ይላቸዋል።

ነብዩ ያዕቆብ ﷺ ለልጆቹ
{وَلَا تَيْأَسُوا}
{ተስፋ አትቁረጡ} ይላቸዋል።

ነብዩ ዩሱፍ ﷺ ለወንድሙ
{فَلَا تَبْتَئِسْ}
{እንዳታዝን} ይለዋል።

ሹዓይብ ለሙሳ ﷺ
{لَا تَخَفْ}
{እንዳትፈራ} ይለዋል።

ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ለአቡ በክር
{لَا تَحْزَنْ}
{እንዳታዝን} ይሉታል።


በጭንቀት እና በጥበት ጊዜ በሙእሚኖች ልብ ላይ እርጋታ እና ብስራትን ማስፈን ከአላህ ሱና ከነብያቶች አካሄድ ነው

ለዚህም ነበር ከፊል ቀደምቶች
“ዱንያ ላይ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች በሙእሚኖች ልብ ላይ ደስታን ማስፈን ነው” ይሉ የነበሩት።

ከቻልክ የወንድሞችህ ልብ ሊያረጋጋና ሊያስደስት የሚችል ነገር ተናገር፤
ካልቻልክ ዝምታ መገለጫህ ይሁን
67 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:33:30 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አሳብደውን ሲያበቁ ሀኪም ቤት ከፍተው መድሀኒት ይቸረችሩልናል፤እራሳችንን ለታመምነው እግራችንን ይቆርጡብናል ፤ ተርበናል ስንል ስለ ረሃብ አስከፊነት የሚያትት ድስኩር ይግቱናል ፤ ፈረሱ ነው ቀዳሚ ስንል ጋሪው ይቀድማል ይሉናል ፤ይሁንላችሁ ከተስማማን ጋሪው ነው ስንል ፈረሱ ነው ይሉናል ፤ካሰብንበት ያድርሰን እንጂ ማንስ ቢቀድም ምን አገባን ብለን ስንተዋቸው ነውር ነው በሀገር ጉዳይ ምን አገባኝ አይባልም ይሉናል ፤ ይሁን በሀገር ጉዳይ ዝም አይባልም ብለን ገና ቃል ስንተነፍስ ዝም በል! እንደ እርጎ ዝምብ በማይመለከትህ ጥልቅ አትበል ይሉናል።

በቁም የሞታችንን መርዶ እየነገሩን እንድስቅ ይኮረኩሩናል ፤
ጨርቃችንን አስጥለው አሳብደው
እነሱ በልካቸው አሰፍተው ለብሰው ይደምቁበታል። በነገራችን ላይ /ስለተመቸኝ ነው

(Copy!)
70 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:09:17
#የቁርኣን ጊዜ part





#ቁርኣን
27 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:06:28 ያልተፀየፍከውን ነገር አታሸንፈውም ያልወደድከውን ነገር በጥብቅ አትከታተለውም
ህይወት ብስክሌት እንደመንዳት ነው ።ሚዛንህን ለመጠበቅ ካለማቋረጥ መንቀሳቀስ የግድ ነው “
28 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:56:42 بسم الله الرحمن الرحيم

【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ】

عن أبي ذر -رضي الله عنه- قال: دخلت المسجد، فإذا رسول الله ﷺ جالس وحده،

አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣

فقلت: يا رسول الله أوصني،

አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው

قال: ​"أُوصيكَ بتقوى اللهِ فإنها رأسُ الأمرِ كلِّه".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"عليك بتلاوةِ القرآنِ، وذِكرِ اللهِ، فإنَّهُ نورٌ لك في الأرضِ، وذخرٌ لك في السماءِ".

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"إياك وكثرةَ الضحكِ فإنَّهُ يُميتُ القلبَ، ويذهبُ بنورِ الوجهِ".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"عليك بالجهادِ، فإنَّهُ رهبانيةُ أُمَّتِي".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"أَحِبَّ المساكين وجالِسْهُمْ".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"انظر إلى من هو تحتَك، ولا تنظر إلى من هو فوقَك فإنَّهُ أجدرُ أن لا تزدري نعمةَ اللهِ عندَك".

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"قُلِ الحقَّ وإن كان مُرًّا"​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"።

[صحيح الترغيب للإمام الألباني] 【2233】
45 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:41:54 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا مَن يَرْتَدَّ مِنكُمْ عَن دِينِهِ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ውስጥ ከሃይማኖቱ ወደ ኋላ የሚመለስ ሰው ካለ፦
فَسَوْفَ يَأْتِي اللَّهُ بِقَوْمٍ يُحِبُّهُمْ وَيُحِبُّونَهُ
(በእነርሱ ምትክ) አላህ የሚወዳቸውንና የሚወዱትን፣
أَذِلَّةٍ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ أَعِزَّةٍ عَلَى الْكَافِرِينَ
በምእመናን ላይ ትሑቶች፣ በከሓዲዎች ላይ ሀያላን የኾኑ፣
يُجَاهِدُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ
በአላህ መንገድ ላይ የሚታገሉና
وَلَا يَخَافُونَ لَوْمَةَ لَائِمٍ
የወቃሽን ወቀሳ የማይፈሩ ሕዝቦች በእርግጥ አላህ ያመጣል፡፡
ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ
ይህ የአላህ ችሮታ ነው፤ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል።
وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ
አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡

(ሱረቱል ማኢዳ አንቀፅ 54)
43 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ