Get Mystery Box with random crypto!

ለህፃንም ይሁን ለትልቅ ሰው ለዒድ ቀን መደሰቻ ሳንቲም/ገንዘብ ቢሰጠው ምንም ችግር የለውም። እን | አቡ ፈውዛን (Official channel)

ለህፃንም ይሁን ለትልቅ ሰው ለዒድ ቀን መደሰቻ ሳንቲም/ገንዘብ ቢሰጠው ምንም ችግር የለውም። እንዳውም ይህ ተግባር ከመልካም ባህል ጭምር ነው። በሙስሊሞች ውስጥ ደስታን ማስገባትም ነው። ንፁህ የሆነው ዲናችንም ያነሳሳው የሆነ ተግባር ነው።

ለልጆቻችሁ፤ ለሚስቶቻችሁ፣ ከእንተ እጅ ከሚጠብቁ ቤተሰቦቻችሁ ያላችሁን በመስጠት አስደስቷቸው።

https://t.me/abufewzanmohammedahmed