ለሶላት ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ስንሄድና ስንመለስ ስንቶቻችን አይናችንን እንሰብራለን??? ሰለፎች በዒድ ቀን የመጀመሪያ ስራቸው አይናቸውን መስበር እንደሆነ ይናገራሉ። https://t.me/abufewzanmohammedahmed 119 viewsedited 14:04