Get Mystery Box with random crypto!

በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_babelheyr_bin_sadik — በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_babelheyr_bin_sadik — በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!
የሰርጥ አድራሻ: @abu_babelheyr_bin_sadik
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 584
የሰርጥ መግለጫ

إحرص على ما ينفعك
@Abu_babelheyr_bin_Sadik
https://t.me/ Se4xqUVr3TtG4W9L

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 17:38:23 ክፍል 3
|| ዑዝር ቢል - ጀህል ዱንያ ላይ እንደሚሰጠው እንደኩፋሮችም ሙዓመላ እንደማይደረግ ከሚጠቁሙ ክስተቶች ውስጥ አቃጥሉኝ ከዚያም በትኑኝ ያለው ሰው ነው።
|| ሁሉም ዑለማዎች ይህ ሰው እንዳልከፈረ ተስመሰምተዋል።
|| ይህ ሰው ኸፍይ የሆነን መስአላ አለማስተባበሉን ግልፅ በሆነ መልኩ እነ ኢብኑ ተይሚየህ የናግረዋል።

@Abu_babelheyr_bin_Sadik
155 viewsጊዜነው ጀግና , edited  14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:52:11 እንኳን ለ1443ኛው የኢደል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰቦች በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የበረካና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!


ኢድ ሙባረክ!
202 viewsጊዜነው ጀግና , 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:45:05 የዒድ ኹጥባን መታደም እንደሶላቱ ግዴታ አይደለም:: አብደሏህ ኢብን ሳኢብ ኢንዲህ ይላል :- ከነብዩ ﷺ ጋር ዒድን ተጥጃለሁ የዒድ ሶላትን ካጠናቀቁ በሗላ እንዲህ አሉ:-
"እኛ ኹጥባን እናደርጋለን ኹጥባውን ማዳመጥ የፈለገ ይቀመጥ:: መሄድ የፈለገም ይሂድ::" [አቡ ዳውድ ].
@Abu_babelheyr_bin_Sadik
247 viewsጊዜነው ጀግና , 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:44:10 ኢብን አል ሃጅ አል ማሊኪይ እንዲህ ይላል:-
የሶላተል ኢድ ስግደት ከበፊት ጀምሮ የፀናው ሱንና በሙሰላ(መስገጃ ቦታ) ወጥቶ መስገድ ነው:: ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል" በዚህ በእኔ መስጂድ መስገድ ሌላ ቦታ ከሚሰገዱት ሶላቶች በ1000 በላጭ ነው መስጂድ አል ሃረም ሲቀር::" እንዲህ ያለውን ትልቅ ትሩፋት ከመናገራቸውም ጋር መስጂዳቸውን ትተው (ወደ መስገጃ ቦታ) ይወጡ ነበር::
[አል መድኸል 283/2].

* ይህ የሆነበት ትልቁ ምክንያት የሙስሊሞችን ብዛት ስብስብ በአንድ ቦታ ለማሳየት ነው::

@Abu_babelheyr_bin_Sadik
221 viewsጊዜነው ጀግና , 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:57:26
183 viewsጊዜነው ጀግና , 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:57:17
185 viewsጊዜነው ጀግና , 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:47:41 አስታውስ ማስታወስ ለ ሙእሚኖች ይጠቅማልና።(50:55)

....ከአቢ ቀታዳህ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ። እንዲህም
አሉ፡-
ﻳﻜﻔِّﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺒﺎﻗﻴﺔ
“ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል
ያብሳል።” [ኢማም ሙስሊም እና አህመድ ዘግበውታል]

የአረፋ ቀን (ዙልሂጃ 9 ማለትም ነገ ጁመዓ ይውላል፡፡

ኢንሻ አላህ ነገን ሁላችንም ለመፆም ኒያ እናድርግ !ለወንድም
እህቶቻችንም ሼር በማድረግ እናስታውስ!

@Abu_babelheyr_bin_Sadik
189 viewsጊዜነው ጀግና , 07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:21:10 በነገው እለት ይህንን ዱ ዓ እናብዛ!

@Abu_babelheyr_bin_Sadik
የዲን፣የዱንያ የአኼራ ጉዳዮችን አቅፎ የያዘ ዱዓ።
اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لي دِينِي الذي هو عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لي دُنْيَايَ الَّتي فِيهَا معاشِي، وَأَصْلِحْ لي آخِرَتي الَّتي فِيهَا معادِي، وَاجْعَلِ الحَيَاةَ زِيَادَةً لي في كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ المَوْتَ رَاحَةً لي مِن كُلِّ شَرٍّ.
252 viewsጊዜነው ጀግና , 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:03:27
أفضل مقاطع عن يوم عرفة

https://t.me/asarders
235 viewsጊዜነው ጀግና , edited  06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:38:27 بسم الله الرحمن الرحيم

ከየትኛውም ጊዜ በባሰ ሁኔታ የሰሞነኛወቹ የባለ ድብቆቹ ሚስጥረ ስላሴወች ችኩል ሆነው ይታያሉ
==========================
ባገኙት ነገር ላይ ሁሉ ያለ ዕዉቀት ያለ መረጃ ሁሉ ጥልቅ የሚሉ "እንደ እርጎ ዝንብ " በጣም የበዙ ናቸዉ።
==========================
ይባስ ብሎም በሰለፊይ ሲሆን በጣም ያሳዝናል።መረጋጋት፣ ነገሮችን ማጣራት የለም፣በእውቀትና በመረጃ መጓዝ ሳይሆን ያለ በቂ እውቀት፣ ያለ ደረጃና ያለ ቦታው ባገኙት ርዕስ ሁሉ ላይ መግባት የተለመደ ነገር ሆኗል።
==========================
ነገሮችን ማንቦጫረቅ፣ፈተናን ማባባስ ችሎታና ተቆርቋሪነት፣ ብቃትና ክፉን ተከላካይነት ተደርጎ እየተጨበጨበለት ይታያል ይሰማልም።


ሸህ ኢብኑ ዑሰይሚን الله ይዘንለትና ቀጣዩን ብሏል

እርጋታ ማለት በነገሮች ላይ
ኣለመቻኮል ማለት ነው። አብዛኛው ሰው እየጠፋና እየተዋረደበት ያለውም በነገሮች ላይ ችኩል ከመሆኑ የተነሳ ነው። ይህም ወሬዎችን በማቀባበሉ እንዲሁም አንድን ነገር እንደሰማ ፍርድ በመስጠቱና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በመጣደፉ ነው። አንዳንዱ ሰው አንድን ወሬ እንደሰማ (እርግጠኛ ሆኖ) ወዲያው ያወራል። ያስተላልፋል። አንዳንዱ ደግሞ ፍርድ ለመስጠት ይቻኮላል። የሆነ ነገር ስለ አንድ ግለሰብ ይሰማና በቃ ይህንን ነገር ያ ግለሰብ ተናግሯል ወይም አድርጎታል ብሎ በእርግጠኝነት ፍርድ ለመስጠት ይጣደፋል። ከዚያም ያ ሰው ተሳስቷል… ያ ሰው ጠምሟል… እና የመሳሰሉትን በመለጣጠፍ ፍርድ ይሰጣል። ይህ ግን ስህተት ነው። ስለዚህም እርጋታ በሁሉም ነገር ላይ መልካም ነው።

(ሸርሁ ሪያዱ-ሳሊሂን: 3/577-578)

yewesejiw

@Abu_babelheyr_bin_Sadik
227 viewsጊዜነው ጀግና , edited  05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ