Get Mystery Box with random crypto!

በሚቀጥለው ግዜ እናያለን። 1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡- የዚህ መስተፋቅር | መርጌታ መላኩ ባህላዊ መዳኒት

በሚቀጥለው ግዜ እናያለን።
1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡-
የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም
የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል።
ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው
የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል።
በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም
ችግር አይደርስበቸውም።
መስተፋቅር የሚሰራውም
1 በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ
# በወዝ
# በብር ቀለበት
# በሱዳን ሽቶ
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል # ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም
ወደ………………
…ጉዳቶች፡-
በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው
የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም።
ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ
እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም።
ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ
ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም
ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ
የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ።
በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን
ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም።
እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።
# መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0914460750