Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን አላችሁ አሜን ክብሩ ይስፋ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ | መርጌታ መላኩ ባህላዊ መዳኒት

ሰላም እንደምን አላችሁ
አሜን ክብሩ ይስፋ
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ በመጀመሪያ

ዛሬ ብዙቻችን ባይደርስብንም የሚወራውን በየአከባቢያችን እገሌ ባንክ አከባቢ አፍዝዘው ዘረፉት እገሊትን አፍዝዘው ደፈሯት ሌላም ሌላም በአፍዝዝ አደንግዝ ብዙ ብዙ ሲደረግ እናያለን እና ታድያ ይሄ ነገር ማንም ሰው ይደርስበኛል ብሎ አስቦ አይደርስበትም ነገር ግን ቢደረስብኝ ምን ዋስትና አለኝ ምን መከላከያ ይኖረናል እኔ ላይ አጋጣሚ እንደዚህ አይነት ነገር ቢያጋጥመኝ ምን ልሆን ነው በማለት ከመሳቀቅ እፎይ የሚያስብል ማንኛውንም እፍዝዝ የሚከላከል ጥበብ ዛሬ ለሁላችሁም እገልፃለሁ ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድለን አሜን



ጀርጀ ጅ መሐጀር ጀምርሩ ማላ ሐጂን ላጅ ጉርሐጅ ዳሞ ሬሐል ጃሞ ሬሽ ቆፍጅ ቆፍተሎ ቆፍረሮ ሲጁም ዲዝ መላሽ ሌባ ወማሽ ወቤት ተኳሽ ኢይቅረቡኒ ወኢያፍዝዙኒ ሊተ ለገ እገሌ(ስመ ክርስትና)

ገቢሩ በሸንበቆ ሀያ አንድ ጊዜ ደግመህ ያዝ ለወንድም ለሴትም

ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ
0914460750
ይደውሉ