Get Mystery Box with random crypto!

ስብራት ' #ጦርነቱ ሲያልቅ መሪዎች ይጨባበጣሉ! እናት የሞተ ልጇን ከመጣ ብላ እንዲህ ትጠብቃ | Abren Endeg/አብረን እንደግ

ስብራት

" #ጦርነቱ ሲያልቅ መሪዎች ይጨባበጣሉ!
እናት የሞተ ልጇን ከመጣ ብላ እንዲህ ትጠብቃለች!
ሚስት ባሏን ትጠብቃለች!ልጅም አባቷን ትጠብቃለች!!!

ጦርነቱን ማን እንደሚጀምረው ባናውቅም ማን ዋጋ እንደሚከፍል እናውቃለን "
#እባካችሁን_ሰላም_ይሻላል