በዋናነት አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች በ 3 ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ ። #1 የሚያስጠነቅ | Abren Endeg
በዋናነት አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች በ 3 ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ ።
#1 የሚያስጠነቅቁ
#2 የሚቆጣጠሩ
1) የሚከለክሉ
2)የሚያስገድዱ
3) ቅድሚያ የሚሰጡ
#3 መረጃ ሰጭ
1) እራሱ መረጃ ሰጭ
2) አቅጣጫ ጠቋሚ
ቤተሰብ እዚህ የጠቀስኳቸውን በደንብ የሚያብራራ ቪዲዮ ከነ ምልክቶቹ በ አሪፉ አዘጋጅተናል። ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ እንድታዩ ጋበዝኳችሁ ።