አንድ ጋዜጠኛ የቦስኒያውን የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኒሃድ ኤዶቪች ከዝላታን ኢብራሂሞቪች ጋር ዝምድና እንዳለው ጠየቀዉ ኤዶቪች "አይ አባቴ ስዊድን ሄዶ አያውቅም" አለ። ዝላታን ግን "አባቴ ቦስኒያ ሄዷል" ሲል መለሰ። 111 views20:27