Get Mystery Box with random crypto!

አብራክ ቤተ-ውበት Abrack Interior Design ዓለማችን በአስገራሚ ሁኔታ እያደገች | 🔶 አብራክ ቤተ-ውበት 🔶 Abrack Interior Design

አብራክ ቤተ-ውበት
Abrack Interior Design
ዓለማችን በአስገራሚ ሁኔታ እያደገች እና እየተለወጠች ባለችበት ሰዓት ለመኖርያ ቤት ለቢሮ እና ለንግድ ቦታዎ ዘመናዊ እንዲሁም ውብ እና ማራኪ የሆኑ ዲዛይኖችን በማሰራት ከዘመኑ ጋር አብረን በመጓዝ በተመጣጣኝ ዋጋ ዲዛይን እና ጥራት ካለው የፊኒሺንግ ስራ ጋር ሰርተን እናስረክቦታለን። ይደውሉልን
የምንሰጣቸው አገልግሎት
የዲዛይን ስራ
አርቴክቸራል ዲዛይን
ኢንቴርየር (የውስት ቤት)ዲዛይን
ላንድ ስኬፕ(የግቢ ውስጥ)ዲዛይን
የፈርኒቸር ዲዛይን ስራ
የፊኒሺንግ ስራ እና የቤት እድሳት ስራ
አጠቃላይ የእንጨት ስራ
ሴራሚክ ስራ አጠቃላይ የመሬት ንጣፈ ስራ
አጠቃላይ የጂብሰም ስራ
አጠቃላይ የቀለም ስራ
አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራ
አጠቃላይ የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ገጠማ
አልሚንየም ስራ
አጠቃላይ የብረት ብረት ስራ

ይደውሉልን አብረን እንስራ "አንድ አስደናቂ ነገር አንድ ላይ እንፍጠር!"ቤቶን እናሳምር
0940444457
0944242475