ልብህን ተከተል ! አንዳንድ ጊዜ አንድን ነገር ለማድረግ ስትወስን ሁሉም ምክንያቶች አታድርገው ፣ አይሆንም ፣ ይቅርብህ የሚያስብሉህ ይሆናሉ ነገር ግን ልብህ አድርገው አድርገው ጀምረው እየለ እረፍት ይነሳሃል ያኔ ልብህን መከተል አንድ ምርጥ አማራጭ ነው ። የልብህ ንፁህነት የውሳኔህን ትክክለኛነት ይወስነዋል ! @ablat2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 60 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 07:43