Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ(የፋሲካ) በዓል በሰላም እና በጤና አደ | አቢሲንያ Meme

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ(የፋሲካ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ::አቢሲኒያ meme በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሁም የሰላም እንዲሆን ይመኛል !

በዓሉ በፈተና እያከበርነው ቢሆንም በበዓሉ ወቅት አስፈላጊውን የኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ እንድናረግ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን.......

መልካም በዓል
@B_Y_I_S_S_E_W