Get Mystery Box with random crypto!

እፍታ 𝙧𝙚𝙘𝙖𝙥 በፊልም አለም የራሱን ትልቅ አሻራ አሳርፎዋል።በሚያሳያቸው የካራቴ ትዕይንቶች ፣ | Abisiniya Media

እፍታ 𝙧𝙚𝙘𝙖𝙥

በፊልም አለም የራሱን ትልቅ አሻራ አሳርፎዋል።በሚያሳያቸው የካራቴ ትዕይንቶች ፣በፊልሙ ላይ የሚፈጥራቸው ሳቅ የሚያጭሩ ክንውኖች አይረሳም።አንዳንዴም ጠጣር የሆነ ታሪክ ባላቸው ፊልሞችም ይታወቃል።
The Foreigner እና Bleeding steel መጥቀስ ይቻላል። ከኮሜዲው ዘርፍ እንጥቀስ ብንል ከባህር ላይ በማንኪያ እንደመጭለፍ ይቆጠራል።
Rush hour (1,2,3) ,The spy next door እና Mr Nice Guy ይጠቀሳሉ። በ 90ዎቹ ትውልድ ያለን በርካቶች የእዚህ እውቅ ተዋናይ የፊልም ትዝታዎች አይረሱንም።ፊልሙ ላይ አይተን የምንሞክረውስ ካራቴ

JACKI CHAN

እናም በዚህ ሳምንት እውቁ ተዋናይ ጄኪ ቻን የፊልም ትወና የጀመረበትን 60ኛ ዓመት አክብሮዋል።

የ60 ዓመታት የትወና ህይወቱን በቀጥታ ስርጭት አክብሯል።በዚህም በትወና ወቅት ያጋጠሙትን ያልተነገሩ ታሪኮች ያጋራ ሲሆን፤ አድናቂዎቹ ለሰጡት ድጋፍም ምስጋናውን ለግሷል።
ጃኪ ቻን በፊልም ትወናው በርካታ አስገራሚ ትዕይንቶችን የሚያሳይ ሲሆን፤ ከዚህ ስራዎች ጀርባ ግን በርካታ አደገኛ ተግባራት እንደነበሩም ገልጿል።

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

@abisiniyans @efetarecap1