Get Mystery Box with random crypto!

#ተያዘ (የፀጋ አጋች የነበረው ግለሰብ) ተፈላጊ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ የኃላመብራት ወልደማሪያምን በቅ | አቢሲኒያ - Times

#ተያዘ (የፀጋ አጋች የነበረው ግለሰብ)
ተፈላጊ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ የኃላመብራት ወልደማሪያምን በቅርበት ሲከታተል የነበረው የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ግብረ ሀይል በዛሬው ዕለት በሁላ ወረዳ ሀገረ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ስር አውሎታል።

@abisiniya_times
@abisiniya_times