Get Mystery Box with random crypto!

በአሁኑ ሰአት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ከአንዋር መስጂድ ወጥተው ወደየቤታቸው እያመሩ ነው። አ | አቢሲኒያ - Times

በአሁኑ ሰአት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ከአንዋር መስጂድ ወጥተው ወደየቤታቸው እያመሩ ነው።

አላህ በሰላም ያድርሳችሁ።

ሸይኽ ሱልጣን አማን ወቅታዊ ኃላፊነትዎን ስለተወጡ አላህ ምንዳዎትን ይክፈልዎ።

ሸሂድ ወንድሞቻችንን አላህ ማረፊያቸውን ጀነተል-ፊርደውስ ያድርግላቸው።

የቆሰሉትንም በቶሎ መሻርን ይስጣቸው።

ጌታዬ ሆይ! የደረሰውን ሁሉ አይተሃልና አንተው ፍረድ!


@abisiniya_times
@abisiniya_times